Addis Ababa Water and Sewerage Authority invites qualified applicants for the following vacant posts;
1: ጀማሪ ሲስተም አስተዳደር ባለሙያ
JOB REQUIREMENT
- ተፈላጊ ችሎታ:በኮምቲውተር ሳይንስ፣በቢዝነስ አድምንስርሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ሆኖ 0 ዓመት የስራ
- ልምድ ያለው/ያላት
- ደረጃ:10
- ብዛት:2
- ደመወዝ:10022
- Deadline Date : December 15, 2023
Application way
1. አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መገናኛ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና መ/ቤ/ት አጠገብ በሚገኘው
የባለሥልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 139 በመቅረብ ካሪኩለም ቪቴ፣የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ
መሆኑን እንገልፃለን፡፡
2. መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶችና የግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተረጋገጠ መሆን ይኖርበታል፡፡
3. የተጠየቁት የሥራ ልምዶች ከምረቃ በኋላ የተሰሩ ሆኖ ከየሥራ መደቦቹ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት (Relevant) ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
4. በደረጃ (Level) ለሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃ በሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (COC) አብሮ መያያዝ ይኖርበታል፡፡
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ስልክ ቁጥር፡- 011-618 76 55